Posted on November 19, 2020 by Qesis Abebayehu Fikaduበጎርፍ ለተጎዱት የዳሰነች ወረዳ የዳሰነች ህዝቦች በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ኮሚቴ አስተባባሪነት በብጹዕ አባታችን አቡነ ፊሊጶስ አማካኝነት የእርዳታ እህል ተከፋፍሏል፡፡