
ቦስካ አቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ለሚገኙ ገዳማውያን የንብ ማነብ ፕሮጀክት እንዲሁም የዘመናዊ ቀፎ ዝግጅት ስልጠና ተሰጠ


እኛም ጥምቀትንና ቤተክርስቲያንን እንፈልጋለን!


በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ኮሚቴ ከሚገነቡት አብያተክርስቲያናት መካከል አንዱ የሆነው የገድር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የካቲት /2014 ዓ.ም ለመመረቅ ዝግጅት መጠናቀቁን የግንባታው አሰሰተባባሪ ኮሚቴዎች ገልጸዋል።
በተለይ ለዚህች ቤተክርስቲያን በእንባ ሆነው ሲለምኑ የነበሩት ካህን ተመልክታችሁ በገንዘብና በጸሎት ድጋፍ ያደረጋችሁ አሜሪካን ሀገር የምትገኙ ንኡስ ኮሚቴዎች በዚህ ሥራ በአንድም በሌላ መንገድ ድጋፍ ያደረጋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
ይህን ቤተክርስቲያን ለማስመረቅ የካቲት ላይ የሚደረገው ልዩ ጉዞ ከሀገር ውስጥ ከውጭም የምተገኙ ተጓዦቻችን ሁሉ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እና እንድትዘጋጁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የቅዱሳን አምላክ በሰላም ያድርሰን
ደቡብ ኦሞ ኮሚቴ


