ሐመሮች የቅዱስ ፖትርያሪኩን ቡራኬ ተቀብለዋል::ከቡስካ የሐመር ባላባቶች በቀጣይ የካቲት 13 እና 14/2013 ዓ.ም የሚመረቀው የቡስካ አቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ምረቃ አስመልክቶ ጥሪ ለማድረግን እና ከቅዱስ ፓትርያሪኩ ቡራኬ ለማግኘት መምጣታቸውን ለቅዱስነታቸው ገልጸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *