በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ልማትና ህንጻ ቤተክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ ባለፈው ጥቅምት ወር ጉዞ ባደረገበት ወቅት ገድር ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በቅርቡ ክህነት የተቀበሉት አባት ስለቤተክርሰቲያናቸው ያስተላለፉት ትልቅ መልእክት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
ይህን ቤተክርስቲያን ለመርዳት የምትፈልጉ በኮሚቴው በኩል መርዳት ትችላላችሁ።

ደቡብ ኦሞ ሃገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ልማትና ሕንፃ ቤተክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ
እኛም ጥምቀትንና ቤተክርስቲያንን እንፈልጋለን!