Posted on February 7, 2021February 7, 2021 by Qesis Abebayehu Fikaduሐመሮች የቅዱስ ፖትርያሪኩን ቡራኬ ተቀብለዋል::ከቡስካ የሐመር ባላባቶች በቀጣይ የካቲት 13 እና 14/2013 ዓ.ም የሚመረቀው የቡስካ አቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ምረቃ አስመልክቶ ጥሪ ለማድረግን እና ከቅዱስ ፓትርያሪኩ ቡራኬ ለማግኘት መምጣታቸውን ለቅዱስነታቸው ገልጸዋል፡፡