በነምረሙዝ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን 2000 በላይ ኢአማንያንን ተጠመቁ

የደቡብ ኦሞ ኮሚቴ ከሐምሌ 15-22/2009 ዓ.ም ባደረጉው መንፈሳዊ ጉዞ በነምረሙዝ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን 2000 በላይ ኢአማንያንን አጠመቀ።

በጉዞውን በተለያዩ ጊዜያት ኮሚቴው ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር ያሳነጻቸው አብያተ ክርስቲያናት ዕጣን ጧፍ ዘቢብ ቅብአ ሜሮን ተግሷል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የነምረሙዝ ቅድስት ኪዳነ ምህረት በልማት እራሷን እንድትችል በኦሞራቴ ከተማ ሊገዛ የታሰበውን ለልማት ቦታ ግዥ እንዲውል 55,000 ሺህ (አምሳ አምስት ሺህ) ብር ለበሸዳ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ህንጻ ግንባታ ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ 60,000(ስልሳ ሺ) ቃል ተገብቷል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *