የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ልማትና ህንጻ ቤተክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ አትሮኖስ የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ ክፍል ያዘጋጅው ዐውደ ርእይ ነሐሴ 11 ቀን 2009 ዓ.ም በእንጦጦ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህርት የገደሙ አለቃ ተባርኮ ተከፈተ።
አውደ ርእይ እስከ ነሐሴ 15 2009 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ በመሆኑ እንድትጎበኝ ተጋብዛችኃል፡፡

ደቡብ ኦሞ ሃገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ልማትና ሕንፃ ቤተክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ
እኛም ጥምቀትንና ቤተክርስቲያንን እንፈልጋለን!