በብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ መልካም ፈቃድና አስተባባሪነት ለደቡብ ኦሞ ዳሰነች ወገኖቻችን አካውንት ተከፍቷል። በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ከዚህ የበረከት ሥራ ተሳተፉ። ኑ ያለደመወዝ እንደመከላከያ ድንበር የሚጠብቁትን ወገኖቻችን እንደግፋቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *