እንኳን ደስ አላችሁ።

ከደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት መጥታችሁ ህዝባችሁን በቋንቋው ታስተምሩ ዘንድ እዚህ አዲስ አበባ መጥችሁ ጽርአ ጽዮን የተሰጣችሁን ኮርስ ጨርሳችሁ የተመረቃችሁ ደቀመዛሙርት እንኳን ደስ አላችሁ።
በቅንነት እና በእውነት ቅድስት ተዋህዶን እንድታገለግሉ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

ቀኑ ደረሰ በቀሩት ቦታዎች ፈጥናችሁ ተመዝገቡ በጉዞዋችን የኦሞን ወንዝ ተሻግረን ኬንያ ድንበር ላይ ቃለ እግዚአብሔር ይሰበካል፡፡ቡስካ ተራራ ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በስሙ በብቸኝነት የሚገነባው ታላቅና ድንቅ የቅዱስ አቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም በቡስካ ተራራ ላይ ይጎበኛል፡፡ ኑ!! ወደ ደቡብ ኦሞ እንጓዝ! መነሻ ቀን ቅዳሜ የካቲት 14/2012 መመለሻ የካቲት 20/2012 አሁኑኑ ይመዝገቡ